Elelan furniture

ገንዘብ ሰብሳቢ

Full-Time·Addis Ababa, Addis Ababa, Ethiopia
Posted 2 days ago·Closes in 4 weeks · Aug 21, 2026

Job Description

Requirnment Job Requirement ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ፤ በማርኬቲንግ፤ በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች የሥራ ልምድ: 0 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት: 3 ፆታ: አይለይም የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት ደመወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ፣ የትራንሰፖርት ክፍያ ይታሰባል የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ የአክሲዮን ማኅበሩ የሽያጭ መደብሮች መገናኛ፣ገርጂ How to Apply ለሥራ መደቡ የወጣዉን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን:: የመመዝገቢያ አድራሻ ፡ አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ የአክሲዮን ማኅበር ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 103 ወይም በኢሜል አድራሻ vacancy@anbessashoe.org ለበለጠ መረጃ ፡ ስ.ቁ.0114715454 SHARE THIS JOB How to apply ለሥራ መደቡ የወጣዉን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን:: የመመዝገቢያ አድራሻ ፡ አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ የአክሲዮን ማኅበር ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 103 ወይም በኢሜል አድራሻ vacancy@anbessashoe.org ለበለጠ መረጃ ፡ ስ.ቁ.0114715454 SHARE THIS JOB Contact Information vacancy@anbessashoe.org ስ.ቁ.0114715454 Posted: Jul 11, 2026 View Original Posting

Similar jobs