Quality Detergent

የሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative)

Full-Time·Addis Ababa
Posted 1 day ago

Job Description

የሥራ መደብ፦ የሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative) የድርጅት ስም፦ Quality Detergent 📈 ደመወዝ፦ 10,000+ ብር 📍 የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ 💼 የሥራ አይነት፦ የትርፍ ጊዜ / የሙሉ ጊዜ | ቋሚ 📅 የማመልከቻ መዝጊያ፦ 30-01-2019መስፈርቶች የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ፦ የቀድሞ የሥራ ልምድ አያስፈልግም። አዲስ ተመራቂዎች/የሥራ ልምድ የሌላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ። ዋና የሥራ ኃላፊነትየድርጅቱን ምርቶች ለደንበኞች ማስተዋወቅና መሸጥ። አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግና የደንበኞችን ግንኙነት ማሳደግ።የሽያጭ ግቦችን ለማሳካት በትጋት መስራት። ለማመልከት📩 Telegram፦ @Quality_126https://t.me/Quality_126

Similar jobs