Requirnment
Job Requirement
የት/ት ደረጃ: በ2ኛድግሪ ወይም ቢ.ኤ. ዲግሪ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣በማቴሪያል ማኔጅመንት፣በግዥ፣ በሎጀስቲክስ ሰፕላይስ፣ በፋይናንስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ: 8/10 ዓመት በተዛማጅ የስራ መስክ የሠራ/ች ከዚህ ውስጥ 4/6 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/ች
ደመወዝ፡
በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል፡፡
How to Apply
ማሳሰቢያ፡
የምዝገባ ቦታ፡
ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አካባቢ አዲስ ጋዝና ፕላስቲክ ፋብሪካ ግቢ / ከጮራ ጋዝና ፕላስቲክ ፋብሪካ ጎን/፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኢንዱስትሪ መንደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወረዳ 5 ከቃሊቲ ተሽርካሪ ማሰልጠኛ ዝቅ ብሎ፣ ከካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ስልክ፡ 0911219704
የምዝገባ ጊዜ፡
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀጣይ ቀን ጀምሮ ባሉ 05 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል።
የምዝገባ ሰዓት፡
ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት፣ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲመጡ ለየክፍት የሥራ መደቦቹ ከላይ የተቀመጡትን ዝቅተኛ መስፈርቶች በቀጥታ የሚያሟሉ ሆነው የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናው ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ከአዲስ አበባ ውጭ ላላችሁ አመልካቾች በኢሜይል sepcodgm@midrocinvestmentgroup.com መጠቀም ትችላላችሁ።
SHARE THIS JOB
How to apply

Contact Information
sepcodgm@midrocinvestmentgroup.com
0911219704
Posted: Jul 11, 2026
View Original Posting