Dashen Bank

Van Driver ለ ደቡብ ምዕራብ ቀጠና ጽ/ቤት (ቦንጋ ከተማ)

Full-Time
Posted 5 days ago

Job Description

Job Title: Van Driver ለ ደቡብ ምዕራብ ቀጠና ጽ/ቤት (ቦንጋ ከተማ) Vacancy Details ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት ተፈላጊ የስራ ልምድ አራት(4) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት የስራ መዘርዝር ገንዘብ ከ ቅርንጫፍ ባንከ/የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ወደ ትሬዥሪ ፤ ከትሬዥሪ ወደ ቅርንጫፍ ባንኮች/ ብሄራዊ ባንክ/ ኤቲኤም ማሽኖች/ የውጭ ምንዛሪ ባንኮች/ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ እና መቀበል ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን ሃላፊንትን በአግባቡ መወጣት ቀናነት እና ታዛዥነት application please follow the link: https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=2403&company=dashenbank

Similar jobs