This job has closed
Applications for ሲኒየር አካዉንታንት closed on August 2, 2026. Here's what you can do next.
Elelan furniture
ሲኒየር አካዉንታንት
Full-Time·Addis Ababa, Addis Ababa, Ethiopia
Posted 1 month ago·No longer accepting applications
Job Description
Requirnment
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: በዲግሪ /በዲፕሎማ በአካዉንቲንግ የተመረቀና ተያዥ ማቅረብ የሚችል
የስራ ልምድ: ዲግሪ 2 ዓመት ዲፕሎማ 4 ዓመትና ከዛ በላይ ያለዉና በጤና ተቋም ዉስጥ የሠራ/ች ቢሆን ይመረጣል
ደመወዝ: በስምምነት
How to Apply
አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸዉን ፎቶ ኮፒና ዋናዉን በመያዝ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በግንባር በመቅረብ ( በኢሜይል) ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
አድራሻ: ሔመን የእናቶች፤ የህፃናትና የቀዶ ህክምና ማዕከል 4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ወረድ ብሎ ወደ አብርሆት ቤተ መጽሐፍት በሚወስደዉ መንገድ ፖ.ሣ.ቁ. 34432
ስልክ ፡
011–126
45 17/19/ 09 10
88
49
82
አዲስ አበባ
SHARE THIS JOB
How to apply

Posted: Jul 11, 2026
View Original Posting
Similar jobs