This job has closed

Applications for ሹፌር I (Driver I)-መቐለ ቀጠና ጽ/ቤት closed on May 14, 2026. Here's what you can do next.

Dashen Bank

ሹፌር I (Driver I)-መቐለ ቀጠና ጽ/ቤት

Full-Time
Posted 1 month ago·No longer accepting applications

Job Description

Job Title: ሹፌር I (Driver I)-መቐለ ቀጠና ጽ/ቤት Vacancy Details Qualification በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት Experience ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት Job Summary መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ Behavioral Competencies የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን For application please follow the link: https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1692&company=dashenbank

Similar jobs