Find a Job
Craft Resume
Salaries
For Employers
Jobs
ሽያጭ ክፍል ሀላፊ
This job has closed
Applications for ሽያጭ ክፍል ሀላፊ closed on July 29, 2026. Here's what you can do next.
Find similar jobs
Notify me of similar
Elelan furniture
ሽያጭ ክፍል ሀላፊ
Full-Time
·
Addis Ababa, Addis Ababa, Ethiopia
Posted 3 weeks ago
·
No longer accepting applications
No Longer Accepting
Email me jobs like this
Description
Job Description
Requirnment Job Requirement የት/ት ደረጃ: ቢ.ኤ. ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በኢኮኖሚክስ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርትና የሙያ መስክ የተመረቀ/ቀች የስራ ልምድ: በሙያዉ 6/8 የሠራ ከዚህ ዉስጥ 2/3 ዓመት በኃላፊነት ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል፡፡ How to Apply ማሳሰቢያ፡ የምዝገባ ቦታ፡ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አካባቢ አዲስ ጋዝና ፕላስቲክ ፋብሪካ ግቢ / ከጮራ ጋዝና ፕላስቲክ ፋብሪካ ጎን/፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኢንዱስትሪ መንደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወረዳ 5 ከቃሊቲ ተሽርካሪ ማሰልጠኛ ዝቅ ብሎ፣ ከካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ስልክ፡ 0911219704 የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀጣይ ቀን ጀምሮ ባሉ 05 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል። የምዝገባ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት፣ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡ ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲመጡ ለየክፍት የሥራ መደቦቹ ከላይ የተቀመጡትን ዝቅተኛ መስፈርቶች በቀጥታ የሚያሟሉ ሆነው የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናው ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ውጭ ላላችሁ አመልካቾች በኢሜይል sepcodgm@midrocinvestmentgroup.com መጠቀም ትችላላችሁ። SHARE THIS JOB How to apply ማሳሰቢያ፡ የምዝገባ ቦታ፡ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አካባቢ አዲስ ጋዝና ፕላስቲክ ፋብሪካ ግቢ / ከጮራ ጋዝና ፕላስቲክ ፋብሪካ ጎን/፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኢንዱስትሪ መንደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወረዳ 5 ከቃሊቲ ተሽርካሪ ማሰልጠኛ ዝቅ ብሎ፣ ከካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ስልክ፡ 0911219704 የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀጣይ ቀን ጀምሮ ባሉ 05 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል። የምዝገባ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት፣ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡ ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲመጡ ለየክፍት የሥራ መደቦቹ ከላይ የተቀመጡትን ዝቅተኛ መስፈርቶች በቀጥታ የሚያሟሉ ሆነው የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናው ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ውጭ ላላችሁ አመልካቾች በኢሜይል sepcodgm@midrocinvestmentgroup.com መጠቀም ትችላላችሁ። SHARE THIS JOB Contact Information sepcodgm@midrocinvestmentgroup.com 0911219704 Posted: Jul 11, 2026 View Original Posting
Similar jobs